QR Code
Ontime Ethiopia

Ontime Ethiopia

1.8.0 by Ontime Ethiopia
5/5 (100 Reviews) January 21, 2025
Ontime Ethiopia Ontime Ethiopia Ontime Ethiopia Ontime Ethiopia Ontime Ethiopia

Latest Version

Version
1.8.0
Update
January 21, 2025
Developer
Ontime Ethiopia
Categories
Entertainment
Platforms
Android
Visits
0
License
Free
Package Name
com.muler.on_time
Visit Page

More About Ontime Ethiopia

- OnTime አፖ በዋናነት በኢትዮሰአት የሚተላለፉ ከ መቶ በላይ ፖሮግራሞችን በ ቀላል እና አይነ ግቡ በሆነ አቀራረብ ሌሎችንም ጨምሮ የያዘ መተግበርያ (Application) ነው ብዛት ያላቸውን የኢትዮሰአት ፖሮግራሞችን የትኛው ፖሮግራም የትኛው ቻናል ላይ እንደሚተላለፍ እንዲሁም ስንት ሰአት ላይ እንደሚጀምር ከተጨማሪ መረጃዎች ጋር ይዞሎት ቀርቦል፡፡
- OnTime መተግበርያ የ ኢንርኔት አገልግለት በሌለበት ቦታ ለ ዲሽ ሰአት ተጠቃሚዎች (Application) ማየት የሚፈልጉት ፖሮግራም መርጠው በሚጀምርበት ሰአት አፖልኬሽኑ ላይ ያለውን notification ካበሩት ለ ዲሽ ሰአት ፖሮግራሙ ሲጀምር notification በመላክ ያስታውሶታል ይሄም ማለት አንድ ጊዜ አፖልኬሽኑን ከ playstore አውርደው ከጫኑት በውሀላ ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ነው፡
- የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ OnTime መተግበርያ(Application) ከ playstore በማውረድ በዲሽ የሚተላለፉትን ፖሮግራሞች እንዲሁም በ ዩቱብ(youtub) የሚለቀቁ ፖሮግራሞችን ማለትም ድራማዎችን፣የስፖርት፣ሙዚቃ፣፣የመረጃ ፖሮግራሞችን ጨምሮ የተለያዩ ሾዎችን የ ቻናሎችን የቀጥታ ስርጭትን አካቶ በቀላሉ እንድትከታተሉ እንደ ምርጫዎ አቅርቦሎታለ
- OnTime መተግበርያ ለቻናሎችና ለፖሮግራም አቅራቢዎች የተለየ እድል ይዞ ቀርቦል ፖሮግራሞ በቀላሉ ተደራሽነቱን እንዲያሰፋ ለተመልካች ቅርብ በማድረግ ፖሮግራሞ የሚተላለፍበትን ሰአት ቻናሎች የሚያስተላልፉትን ፖሮግራሞች ብዛትና አይነት ለተመልካች በማቅረብ እንዲሁም የፖሮግራሞን ትክክለኛ ሊንክ(Link) በመጠቀም ፖሮግራሞን በማስተዋወቅ ላይ የተመሰረተ መተግበርያ ነው

- OnTime application for Dish Time users in places where there is no Internet service, if they select the program they want to watch and turn on the notification on the application when it starts, it will remind Dish Time by sending a notification when the program starts.
- If you are a user of internet service, you can download the OnTime application from the playstore to easily watch the programs broadcasted by Dish as well as the programs broadcasted on YouTube, such as dramas, sports, music, and informational programs, including the live broadcast of various channels.
- OnTime application is presented with a special opportunity for channels and program providers. It is an application based on promoting the program by making the program closer to the viewer so that it can easily expand its reach.

Rate the App

Add Comment & Review

User Reviews

Based on 100 reviews
5 Star
0
4 Star
0
3 Star
0
2 Star
0
1 Star
0
Add Comment & Review
We'll never share your email with anyone else.